Skip to main content

Posts

Showing posts from April, 2026

ከቴዲ አፍሮ ዘፈን ሳንወጣ!

  ከቴዲ አፍሮ ዘፈን ሳንወጣ ! በ “ ዳስ ጣል ” ዘፈኑ በአዎንታ ተደምሜአለሁ ! በጥያቄዎችም ተሞልቼአለሁ። ·        ይህ ሁሉ ሕዝብ ለምን አደመጠው ? §   ያደመጠውስ ቴዲን ነው ? §   ሙዚቃውን ነው ? §   መልዕክቱን ነው ? §   የራሱን ወይም የጎረቤቱን ህመም ነው ? §   ዘፈኑን የወደደውስ ሕዝብ ፣ቴዲ ያዘነበትን ነገር ለመለወጥ ምን ያደርግ ይሆን ? ·        የተቃወሙትስ የተቃወሙት ምኑን ነው ? §   ምን መልዕክት ደርሷቸው ነው የተቃወሙት ? §   ወይም ምን ሥጋት ገበቷቸው ነው ? §   ሥጋት ከሆነባቸውስ ከዚያ የሚወጡበት ገምቢ መንገድ የላቸውም ? ቴዲ ይኸንኑ ዘፈን በግፍ ለተገደሉና ለተፈናቀሉ መታሰቢያነት አበርክቶታልንም ሰማሁ። ይህን ስሰማ   ለእነዚህ ቋሚ መታሰቢያ ሳፈላልግ የነበረውን ፍለጋዬን ተውኩት። ባንቱ ገብረማርያም ክ “ አዎን ድምጽ ”